Saturday, 05 November 2022 11:39

ከሶሻል ሚዲያ በጨረፍታ

Written by 
Rate this item
(0 votes)


                    “ጨለማው እየነጋ ነው !”

         ምስጋና ኢትዮጵያ በፅናት እንድትቆም እራሳቸውን አሳልፈው ለሰጡት፣ ለታገሉትና የሰላም ስምምነቱን ላስቻሉት ሁሉ:: ዘላቂ ሰላም ለማምጣት፣ አገራችንን ለመገንባትና በጦርነቱ የተጎዱትን ለመርዳት እንትጋ!! ጨለማው እየነጋ ነው::
(በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር፣ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ)

Read 1403 times