Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Print this page
Saturday, 20 October 2012 12:13

“የዳቪንቺ ኮድ” ለውይይት ይቀርባል

Written by 
Rate this item
(2 votes)

“የዳቪንቺ ኮድ” የተሰኘው መፅሐፍ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በአምስት ኪሎው ብሄራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ ለውይይት እንደሚቀርብ ሚዩዚክ ሜይዴይ አስታወቀ፡፡ የዳን ብራውን ሥራ የሆነው ትርጉም መፅሐፍ ላይ መነሻ ሃሳብ በማቅረብ ውይይቱን የሚመራው ወጣት ናትናኤል አስፈሪ ነው፡፡ አቅራቢው በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የኮምፒውተር ሳይንስ ሶስተኛ ዓመት ተማሪ ነው፡፡

Read 2097 times Last modified on Saturday, 20 October 2012 12:32

Latest from