Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 06 October 2012 13:28

“ዜማ ብዕር” የዘመን መባቻ ሥነ-ፅሑፍ ዝግጅት ያቀርባል

Written by 
Rate this item
(2 votes)

ዜማ ብዕር ኢትዮጵያ የሴቶች የሥነ-ፅሑፍ ማህበር የ2005 ዓ.ም. የመጀመርያ የሥነ-ፅሑፍ ዝግጅቱን ነገ እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ ካዛንቺስ በሚገኘው ዮፍታሔ ሲኒማ አዳራሽ ከጧቱ 3 ሰዓት ላይ መቅረብ የሚጀምረው ዝግጅት፤ የሥነ-ጽሁፍ ዝንባሌና ችሎታ ያላቸው ሴት ፀሐፍት መድረክ እንዲያገኙ ታልሞ የተሰናዳ ነው፡፡

Read 1493 times Last modified on Saturday, 06 October 2012 13:31