Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 06 October 2012 13:22

“አርባን ሩትስ” የፋሽን ትርኢት ያቀርባል

Written by 
Rate this item
(2 votes)

አርባን ሩትስ ኢኮ ካልቸር አካባቢ ጥበቃን አስመልክቶ የፋሽን ትርኢት ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ በመጪው አርብ በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴ የሚቀርበው ዝግጅት፤ በምድራችን የተፈጥሮ ሃብቶች መመናመን አሳሳቢነት ላይ ተመስርቶ የሚቀርብ ነው፡፡

አርባን ሩትስ ኢኮ ካልቸር አካባቢ ጥበቃን አስመልክቶ የፋሽን ትርኢት ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ በመጪው አርብ በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴ የሚቀርበው ዝግጅት፤ በምድራችን የተፈጥሮ ሃብቶች መመናመን አሳሳቢነት ላይ ተመስርቶ የሚቀርብ ነው፡፡

Read 1440 times Last modified on Saturday, 06 October 2012 13:28