Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 06 October 2012 13:19

የወሊሶ የሥዕል አውደ ርዕይ ነገ ይዘጋል

Written by 
Rate this item
(1 Vote)

በአዳማ ዩኒቨርሲቲ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ አራተኛ ዓመት ተማሪ በሆነው ሠዓሊ ደረጀ ሰርኔሳ የተሣሉና የኦሮሞን ባህልና የሰዓሊውን ምናባዊ ፈጠራ የሚያሳዩ 40 ሥራዎች የቀረቡበት የሥዕል አውደ ርዕይ ነገ ይዘጋል፡፡ ሰዓሊው ባለፈው ሳምንት በአዳማ ሠዓሊያን ማህበር ምስረታ ላይ ሥራዎቹን ያቀረበ ሲሆን በወሊሶ ሁለገብ አዳራሽ የቀረበው የሥዕል አውደርእይ ትናንት ረፋዱ ላይ እንደተከፈተ ለማወቅ ተችሏል፡፡

Read 2194 times Last modified on Saturday, 06 October 2012 13:25