Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 29 September 2012 10:16

የሳያት ደምሴ የቪዲዮ ክሊፖች ለገበያ ይቀርባሉ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

ስምንት የዘፈን ክሊፖችን የያዘ የሳያት ደምሴ ቪሲዲ በሩብ ሚሊዮን ብር ተዘጋጅቶ በቅርቡ ለገበያ እንደሚቀርብ ናሆም ሪከርድስ ገለፀ፡፡ የሳያት ደምሴ ክፍል ሶስት የሙዚቃ አልበም ቪሲዲ 237.543 ብር ወጪ የተደረገበት ሲሆን፤ ከ87 በላይ ባለሙያዎችን አሳትፏል፡፡ቪሲዲውበአቀራረባቸው የተለዩ እንዲሆኑ ከፍተኛ ጥረት የተደረገባቸው ስምንት ክሊፖች ሲኖሩት ሰባት ያህሉን “123 ስቱዲዮ” የሰራቸው ሲሆን፤ “ሴትነቴ” የሚለው አንድ ክሊፕ ደግሞ በሳምሶን ጫላ ወይም በሳምራች ፕሮዳክሽን እንደተሰራ ታውቋል፡፡

Read 1376 times Last modified on Saturday, 06 October 2012 09:21