Print this page
Saturday, 29 January 2022 00:00

“ኢትዮጵያዊት” የፋሽን ትርኢት ዛሬ ይካሄዳል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በአብርሃም ግዛው ኢንተርቴመንትና  የፕሬስ ስራዎች ድርጅት የተሰናዳው “ኢትዮጵያዊት” የተሰኘ የፋሽን ትርኢት ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ ከኤድናሞል ወረድ ብሎ በሚገኘው “ዘ ባንክ ላይፍ ስታይል ላውንጅ” ይካሄዳል፡፡
በእለቱም በርካታ ስመጥርና እውቅ ዲዛይነሮች እና ሞዴሎች ይሳተፋሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን  ከፋሽን ትርኢቱ በተጨማሪም በጦርነቱ ለተጎዱና ለተፈናቀሉ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብርና ልዩ ልዩ መዝናኛዎች ለታዳሚ እንደሚቀርቡ ታውቋል፡፡ የመግቢያው ዋጋው 200 ብር መሆኑንም ጋዜጠኛ አብርሃም ግዛው ገልጿል፡፡

Read 914 times
Administrator

Latest from Administrator