Sunday, 09 January 2022 00:00

አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ ልደቱን ከተቸገሩ ወገኖቻችን ጋር በጎ በመስራት አከበረ።

Written by 
Rate this item
(0 votes)

የህብረት ለበጎ ኢትዮጵያውያን ድርጅት መስራቹ ባለ ቅን ልቡ አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ የተወለደው የእለተ ገና ታህሳስ 29 ሲሆን የልደት በዓሉን በማስመልከት በዛሬው ዕለት ጥር 1/2014 ዓ/ም የልደት በአሉን አቅመ ደካሞችን ምሳ በማብላትና ለ10 ሰዎች በቋሚነት ስራ የመፍጠር ዕድል እና ለስራ ማስጀመሪያ ገንዘብ በመስጠት ልደቱን አከበረ።
አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ ልደቱ እንዲከበርና ልደቱን ምክንያት በማድረግ የገንዘብ ድጋፍ ያደረጉለትን ጓደኞቹንና የደብል ብላክ ላውንጅን ባለቤት አቶ ክብሩ ብርሀኑን ከልብ አመሥግኗል።
(ዋልተንጉስ ዘሸገር)

Read 7090 times