እያንዳንዱ አርቲስት መጀመሪያ አማተር ነበር።
ራልፍ ዋልዶ ኢመርሰን
ስዕል፤ ቃላት አልባ ሥነ ግጥም ነው።
ሆራስ
ፊትህን በመስተዋት ውስጥ፣ ነፍስህን በጥበብ ውስጥ ታያለህ።
ጆርጅ በርናርድ ሾው
ውበት ዓለምን ይታደጋታል፡፡
ፊዮዶር ዶስቶቭስኪ
ጥበብ የባህል ድንበሮችን ሁሉ ይሻገራል።
ቶማስ ኪንካዴ
የጥበብ ሥራ የነፃነት ጩኸት ነው።
ክሪስቶ
ነፃነት በሌለበት ጥበብ የለም።
አልበርት ካሙ
የጥበብ ዓላማ ጊዜን ማቆም ነው።
ቦብ ዳይላን
መፍጠር የምንጀምረው፣ መፍራት ስናቆም ብቻ ነው።
ጄ.ኤም.ደብሊው.ተርነር
ሰዓሊ ዓይኑን ብቻ ሳይሆን ነፍሱንም ማሰልጠን አለበት።
ዋሲሊ ካንዲንስኪ
ፈጠራ ፅናትን ይጠይቃል።
ሔነሪ ማቲሴ
አበቦችን የምስለው እንዳይሞቱ ብዬ ነው።
ፍሪዳ ብህሎ