Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 01 September 2012 12:11

“የጀግና ወሮታ” ለንባብ በቃ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በሰሎሞን ለማ ገመቹ የተፃፈው “የጀግና ወሮታ ከአምቦ እስከ በለዲግ” የተሰኘ ግለ ታሪክ መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ በመቶ አለቃ በቀለ በላይ ሕይወት ዙርያ የሚያጠነጥነውን መፅሐፍ ያዘጋጁት አቶ ሰሎሞን ለማ ገመቹ ናቸው፡፡ ሰባት ክፍሎች ያሉት ባለ 345 ገፅ መፅሐፍ በፎቶግራፎች የታጀበ ሲሆን ዋጋውም 55 ብር ነው፡፡ ከባለታሪኩ ጋር የኢትዮጵያ ወታደሮችን ተጋድሎ የሚያትተው መፅሐፉ፤ በተለይ በምስራቅ ግንባር ከሶማሊያ ወራሪ ጦር ጋር የተደረገውን ትንቅንቅ ትኩረቱ አድርጓል፡፡

 

 

 

Read 1323 times Last modified on Saturday, 01 September 2012 12:13