በእውነቱ የተተረጐመው “ምስጢረ መዳፍ ኬሮ” መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ የእጅና የጣቶች ጥናት፣ እጅና መዳፍ ላይ ስላሉ መስመሮች ትንበያና ተያያዥ ጉዳዮችን የሚያትተው መጽሐፍ ከ35 በላይ ምዕራፎች አሉት፡፡ በዚሁ መጽሐፍ ጀርባ “የቡና ስኒ ትንበያ” በሚል ርእስ ሌላ መጽሐፍ የቀረበ ሲሆን በዚህኛውም ከቡና ስኒ ትንበያ ጋር የተያያዙ መላምቶች ተካተውበታል፡፡ የመጽሐፉ ዋጋ 25 ብር ነው፡፡
በሌላም በኩል “የዘመን ንቅሳት” የተሰኘ የግጥም መጽሐፍ በዮሐንስ ገብረመድህን ተዘጋጅቶ ለንባብ በቃ፡፡ 93 ገፆች ያሉት መጽሐፍ በ20 ብር እየተሸጠ ነው፡፡
በእውነቱ የተተረጐመው “ምስጢረ መዳፍ ኬሮ” መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ የእጅና የጣቶች ጥናት፣ እጅና መዳፍ ላይ ስላሉ መስመሮች ትንበያና ተያያዥ ጉዳዮችን የሚያትተው መጽሐፍ ከ35 በላይ ምዕራፎች አሉት፡፡ በዚሁ መጽሐፍ ጀርባ “የቡና ስኒ ትንበያ” በሚል ርእስ ሌላ መጽሐፍ የቀረበ ሲሆን በዚህኛውም ከቡና ስኒ ትንበያ ጋር የተያያዙ መላምቶች ተካተውበታል፡፡ የመጽሐፉ ዋጋ 25 ብር ነው፡፡ በሌላም በኩል “የዘመን ንቅሳት” የተሰኘ የግጥም መጽሐፍ በዮሐንስ ገብረመድህን ተዘጋጅቶ ለንባብ በቃ፡፡ 93 ገፆች ያሉት መጽሐፍ በ20 ብር እየተሸጠ ነው፡፡