Saturday, 15 May 2021 00:00

“ዳሪክ” የኪነ-ጥበብ ምሽት ዛሬ በአዳማ ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)


                በ”ዳሪክ” ኪነ-ጥበብ በየወሩ የሚካሄደው የኪነ-ጥበብ ምሽት በዚህ ወር መሰናዶ ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ በአዳማ በቀለ ሞላ ሆቴል ይካሄዳ።
በዝግጅቱ ላይ አጭር ተውኔት፣ ዲስኩር፣ ወግ፣ ታሪክ ነገራ፣ ግጥም፣ አርአያ ሰብና ሙዚቃ ለታዳሚ የሚቀርብ ሲሆን በዕለቱም፣ የተለያዩ የኪነ-ጥበብ ሰዎች ስራዎቻቸውን እንደሚቀርቡ የዳሪክ ኪነ-ጥበባት መስራችና ገጣሚ ተስፋ ብዙወርቅ ለአዲስ አድማስ ገልጿል።

Read 845 times