Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 18 August 2012 13:33

“አየሁሽ” ፊልም ነገ ይመረቃል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በመሃመድ ዳውድ ተፅፎ በዘሪሁን አስማማውና በሳሙኤል ደበበ የተዘጋጀው “አየሁሽ” የፍቅር ኮሜዲ ፊልም ነገ ምሽት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ቤት ይመረቃል፡፡ በፊልሙ ራሱ ዘሪሁን አስማማው፣ መኮንን ላዕከ፣ ህሊና ጌታቸው፣ ካሳሁን ፍስሃ (ማንዴላ)፣ ወሳኝነህ ኃይሉ (እሙሹ)፣ ፍሬህይወት ባህሩ፣ ማርታ ካሳ፣ ሮዛ ፈለቀ እና ሌሎች ተውነዋል፡፡ የ90 ደቂቃ ፊልሙን ለመሥራት 8 ወራት የፈጀ ሲሆን ከአዘጋጆቹ ጋር እንድርያስ ተክሉ ፕሮዲዩስ አድርጎታል፡፡

Read 1724 times