Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 18 August 2012 13:32

አላቲኖስ በ “መጨረሻዋ ቀሚስ” ላይ ይወያያል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር ዘንድሮው ለእይታ በበቃው “የመጨረሻዋ ቀሚስ” የተሰኘ ትራጄዲ ፊልም ላይ እንደሚወያይ ማህበሩ አስታወቀ፡፡ በመጪው ሐሙስ ምሽት፣ በሩስያ የሳይንስና ባህል ማዕከል በሚቀርበው ዝግጅት ላይ የፊልም ባለሙያዎች፣ “የመጨረሻዋ ቀሚስ” አዘጋጆች እና የጥበቡ አድናቂዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ፊልሙ ለሕዝብ እይታ ከበቃ በኋላ የመጨረሻዎቹ ትዕይንቶች ላይ ለውጥ መደረጉ ይታወቃል፡፡

 

 

Read 1156 times Last modified on Saturday, 18 August 2012 13:35