Saturday, 27 March 2021 13:02

“የአፍሪካ ቀንድ የመንግስት ምስረታና ውርዘት” ትርጉም መፅሐፍ ዛሬ ለንባብ ይበቃል

Written by  ናፍቆት ዩሴፍ
Rate this item
(0 votes)


               በእንግሊዛዊው ክርስቶፎር ክላፋም  “Horn of africa state formation and Decay” በሚል እ.ኤ.አ በ2017 ዓ.ም ለንባብ የበቃውና በእውቁ የፖለቲካ ተንታኝ ጋዜጠኛ ሀይለመስቀል  በሸዋምየለህ “የአፍሪካ ቀንድ መንግስት ምስረታና ውርዘት” በሚል ወደ አማርኛ ተመልሶ ዛሬ ለንባብ ይበቃል።
መፅሐፉ በተለይም የቀንዱ አካባቢ ሀገራት ባለፉት 50 ዓመታት ያሳለፉትን የፖለቲካ ውጣ ውረድ በእጅጉ የሚተነተን ሲሆን ፀሀፊው ከቀንዱ ሀገራት በተለይም ኢትዮጵያ ላይ ሰፋ ያለ ትኩረት አድርገው መጸሀፋቸውን ተርጓሚው ጋዜጠኛ ሀይለ መስቀል በሸዋምየለህ ተናግሯል። በ240 ገፅ የተቀነበበው መፅሐፉ በ150 ብር ለገበያ መቅረቡም ታውቋል።


Read 3339 times