ለሀገር በተለያየ እውቅና ሙያ ውለታ የዋሉ ግለሰቦችንና ተቋማትን ታሪክና ዘጋቢ ፊልም በሲዲና በዲቪዲ በመስራት የሚታወቅ “ተወዳጅ ሚዲያና
ኮሙኒኬሽን”የደራሲና የተለያዩ ዓለም አቀፍ መስሪያ ቤቶች በተለይም ተቋማት ያገለገሉትን የጌታቸው ተድላን ( ዶ/ር) ህ ይወትና ታ ሪክ የ ያዘ ዘ ጋቢ ፊ ልም
በዲቪዲ ሰርቶ አጠናቀቀ፡፡ በዚህ ዘጋቢ የዲቪዲ ስራ ላይ ጌታቸው ተድላ(ዶ/ር) ከልጅነት እስከ እውቀት የተጓዙበት የህይወት ምህዋር፣በአፍሪካና በሌሎች አገራት የሰሩበት በተለይም የዓለም የእርሻ ድርጅት፣በበጎ አድራጎት ሥራ ያሳለፉት ሕይወትና አጠቃላይ ሁኔታዎችን የሚተነትን ነው ተብላል፡፡
Sunday, 28 February 2021 00:00
የዶ/ር ጌታቸው ተድላ የህይወት ታሪክ በDVDወጣ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና