
Created on 17 January 2021
በመደበኛ ባንኮች የአንድ ዶላር የመግዣ ዋጋ 38 ብር የነበረ ሲሆን ትላንት ብሄራዊ ባንክ ባወጣው መረጃ፤ የአንድ ዶላር መግዣ ዋጋ ብር 39.3284 ሲሆን የሚሸጥበት ደግሞ ብር 40.1149 መሆኑን አመልክቷል።ከሁለት ወራት በፊት በጥቁር ገበያ አንድ ዶላር 44 እና 45 ብር ይመነዘር የሚገልፁት ምንጮች፤ ከአን

Created on 16 January 2021
የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ቁጥጥርና ኢንስፔክሽን ኮሚሽን ትናንት ባቀረበው የ6 ወር የስራ አፈፃጸም ሪፖርት፤ በአሁኑ ሰዓት በመላው አገሪቱ የተመዘገቡ 9 ሚሊዮን 941 ሺህ 467 አባላትና አመራሮች እንዳሉት አስታውቋል፡፡የፓርቲው የማዕከላዊ ቁጥጥር ኢንስፔክሽን ኮሚሽን በሸራተን ሆቴል በተደረገው የብልጽግና ፓር

Created on 16 January 2021
በማክሰኞው ጥቃት ከ80 ሺ በላይ ሰዎች ተፈናቅለዋል በመተከል ዞን በተፈፀመ ጥቃት አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ350 በላይ ሰላማዊ ዜጎች መገደላቸውን የጠቆመው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ በአጠቃላይ ባለፋት አምስት ወራት ከ5 መቶ በላይ ዜ
Created on 16 January 2021
መንግስት ያሰራቸውን ጋዜጠኞች እንዲፈታና የሚዲያ ነፃነትን እንዲያስጠብቅ የአሜሪካ ሶስት ሴናተሮች ከትናንት በስቲያ ለጠ/ሚር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በፃፉት ደብዳቤ ጠይቀዋል።ሴናተር ክሪስ መርፊ፣ ሴናተር ፓትሪክ ሌይ ቤን ሴናተር ቤን ካርዲን ለጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ በፃፉት ደብዳቤ፤ ባለፉት ጥቂት ወራት መንግስት ጋዜ

Created on 16 January 2021
በ1967 ትግራይን ከጭቆና ነጻ አወጣለሁ ብሎ በደደቢት በረሃ የተመሰረተው ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) በመመስረት 11 ግለሰቦች በቀዳሚነት ስማቸው ይነሳል፡፡ከ11ዱ ደግሞ በግንባር ቀደምትነት የሚነሳው ቀደም ሲል በ1967 ደርግ ስልጣን እንደያዘ በሦስተኛ ቀኑ ማለትም መስከረም 4 ቀን 1967 ዓ.ም “ማ

በደራሲ ሲሳይ አሰፌ ተሰማ የተሰናዳውና ክርክርን በተለያዩ አወዶች ማሸነፍ የሚቻልበትን የሀሳብ ልዕልና እና ጥበባዊ
የደራሲና ዳይሬክተር ስንሻው ሹምዬ”ማነው” ፊልም በተለያዩ የግልና የመንግስት ሲኒማ ቤቶች ከትላንት ጥር 7 ቀን 2013

“ብራና እና ወናፍ” እና የማያልቅ አዲስ ልብስ” በተሰኙ በ2008 እና 2010 ዓ.ም በታተሙ የግጥም መድበሎቹ