Monday, 16 November 2020 00:00

“ከደመና በላይ” መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)


          የእውቁ ወግ አዋቂ፣ ታሪክ ተራኪና አንደበተ ርቱዕ ጃርሶ ሞት ባይኖር ኪሩቤል ስራ የሆነው  “ከደመና በላይ” የተሰኘ አዲስ መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ።
የአጫጭር ልቦለዶች ስብስብ የሆነው ይሄው መጽሀፍ በልቦለዶቹ በርካታ አገራዊ ቁምነገሮችን እንደያዘና ሊነበብ የሚገባው መሆኑም  የተገለፀ ሲሆን መፅሀፉ በ200 ብር ለገበያ እንደቀረበ፣ በእነሆ መፃህፍት እና በክብሩ መፃህፍት መደብር እንደሚገኝ እና እውቆቹ የስነ-ፅሁፍ ሰዎች አለማየሁ ገላጋይ እና ህይወት እምሻው በጀርባው አስተያየት እንደሰጡበትም ታውቋል።

Read 9414 times