Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 04 August 2012 11:46

ክብር ለአባቶች በብሔራዊ ትያትር ተከበረ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

ዱም ሚዲያ እና ፕሮሞሽን ያዘጋጀው “ክብር ለአባትነት” አባቶች የተዘከሩበት ዝግጅት ባለፈው ሰኞ ምሽት በብሔራዊ ትያትር ቀረበ፡፡ አባቶችን ጋቢ በማልበስና እንደ ጥንት ልማድ እግር በማጠብ የደመቀው ዝግጅት ገጣሚ ጌትነት እንየው፣ ትዕግስት ማሞ እና ሌሎችምግጥሞቻቸውንእንዳቀረቡና ቋሚ የአባቶች ቀን መጠየቃቸውን እንዲሁም የማህበራቸው የበላይ ጠባቂ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ መሆናቸውን ማወቅ ተችሏል፡፡

 

 

Read 1080 times Last modified on Saturday, 04 August 2012 11:52