Saturday, 21 July 2012 12:36

የደራስያን ማሕበር የመፃሕፍት አውደርእይ ሰኞ ይቀርባል

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ያዘጋጀው የመፃሕፍት አውደርእይ እና ሽያጭ ሰኞ ከሰዓት በኋላ አራት ኪሎ በሚገኘው የዳግማዊ ምኒሊክ መሠናዶ ትምህርት ቤት ይከፈታል፡፡ እስከ ሐምሌ 22 ቀን 2004 ዓ.ም የሚቆየው አውደርእይ በመፃሕፍት ሽያጭ፣ ገጠመኝ ልውውጥ፣ ውይይትና መፃሕፍት ንባብ ታጅቦ የሚቀርብ ነው፡፡

 

 

Read 889 times Last modified on Saturday, 21 July 2012 12:42