Saturday, 15 August 2020 15:25

ሜሎሪና ስውር ጥበብ መጽሐፍ ለንባብ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(6 votes)

  በደራሲ ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ የተሰናዳውና የቀደሙ ያለና የወደፊትነት የሰው ልጆች አስተሳሰብ ስልጣኔና አዘማመን በሰፊው የሚያትት “ሜሎሪና” ስውር ጥበብ የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡
ይህ ልብ ወለድ መጽሐፍ መቼቱን በውጭና በአገር ውስጥ አድርጐ ከዘመን ዘመን እየተሸጋገረ የመጣ የሰው ልጆችን የህይወት ኡደት እንደሚዳስስና ያልተለመደ አይነት የአፃፃፍ ዘውግ ያለው ስለመሆኑ ደራሲው በመግቢያቸው አስፍረዋል፡፡ በ209 ገጽ የተቀነበበው መጽሐፉ በ150 ብር እና በ25 ዶላር ለገበየ ቀርቧል፡፡


Read 16414 times