Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 14 July 2012 11:21

ትንሣዔ ዘጉባኤ አዲስ ህንፃ ሊያሠራ ነው

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በርካታ መንፈሳዊና ማህበራዊ የህትመት ውጤቶችን አትሞ በማሠራጨት የሚታወቀው ትንሣዔ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት አዲስ ህንፃ ሊያስገነባ ነው፡፡ አምስት ኪሎ ጠቅላይ ቤተክህነት አካባቢ በ3ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ለሚሠራው ህንፃ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን አንድ መቶ ሃያ ሚሊዬን ብር የመደበች ሲሆን ከትላንት ወዲያ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትሪያሪክ አቡነጳውሎስ የመሠረት ድንጋይ አኑረዋል፡፡ በስነስርዓቱም ላይ ህዝበ ክርስቲያኑን ጨምሮ ኢትዮጵያውያን ሊቃነጳጳሳትና የምስራቅ ኦርቶዶክስ ሌሎች ጳጳሳት ተገኝተዋል፡፡

 

 

Read 1470 times Last modified on Saturday, 14 July 2012 11:24