Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 14 July 2012 11:17

“አየሁሽ” ፊልም ነገ ይመረቃል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በትሩዝ ፊልም ፕሮዳክሽን የተዘጋጀው እና በደራሲ መሐመድ ዳውድ ተደርሶ በዘሪሁን አስማማው እና በሳሙኤል ደበበ ዳሬክተርነት የተሠራው “አየሁሽ” ፊልም በነገው ዕለት በአዲስ አበባና በክልል ሲኒማ ቤቶች በ8፡00፣ በ10፡00 እና በ12፡00 ሰአት የሚመረቅ ሲሆን በልዩ ፕሮግራም በሀርመኒ ሆቴል ጥሪ የተደረገላቸው ሚኒስትሮች፣ አምበሳደሮች፣ ታዋቂ ግለሰቦች፣ አርቲስቶች እና ጋዜጠኞች በተገኙበት እንደሚመረቅም ታውቋል፡፡ ፊልሙ የፍቅር ኮሜዲ ይዘት ያለው ሲሆን የ1፡30 ርዝመት እንዳለውና ሠርቶ ለማጠናቀቅ ስምንት ወር እንደፈጀ አዘጋጆቹ ገልፀዋል፡፡

Read 1100 times