Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 14 July 2012 11:15

ሚካኤል በላይነህ ነገ ይሞሸራል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

የድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ የጋብቻ ሥነስርዓት በነገው ዕለት እንደሚከናወን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ሚካኤል በአውሮፕላን ሲጓዝ የተዋወቃትን የገልፍ ኤር የበረራ አስተናጋጅ ራሄል መኮንንን እንደሚያገባ ታውቋል፡፡ በሰርግ ስነ ስርዓቱ ላይ ጥቂት ሰዎች ብቻ እንደሚታደሙና ድምፃዊው በሰርጉ ላይ እንደሚዘፍን ምንጮች ተናግረዋል፡፡ ድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ አዲስ አልበም ለማውጣት በዝግጅት ላይ እንደሆነም ለማወቅ ተችሏል፡፡

 

 

Read 1769 times Last modified on Saturday, 14 July 2012 11:20