Print this page
Saturday, 20 June 2020 12:02

“ናፍቆት” የግጥም መድበል ለገበያ ቀረበ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(2 votes)

     በገጣሚ ዩሱፍ ግዛው ዓለምጉድ የተጻፉ በርካታ ግጥሞችን ያካተተው “ናፍቆት” የተሰኘ የግጥም መድበል ሰሞኑን ለንባብ በቃ።
ገጣሚው ህልሙን፣ ምኞቱንና የሕይወት ፍልስፍናውን  በግጥሞቹ ዳስሷል። ከ90 በላይ ረዣዥምና አጫጭር ግጥሞችን ያካተተው “ናፍቆት”፤ በ160 ገፆች ተቀንብቦ፣ በ100 ብር ለገበያ ቀርቧል።

Read 38978 times