Thursday, 28 May 2020 11:50

በኢትዮጵያ ግንቦት20 ተጨማሪ 100 ሰዎች

Written by 
Rate this item
(3 votes)


ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4950 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ (100) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ስምንት መቶ ሰላሳ አንድ (831) ደርሷል፡፡

Read 4318 times