Sunday, 24 May 2020 11:16

በኢትዮጵያ ግንቦት 16 ተጨማሪ 88 ሰዎች

Written by 
Rate this item
(12 votes)

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4048 የላብራቶሪ ምርመራ ሰማንያ ስምንት (88) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር አምስት መቶ ሰማንያ ሁለት (582) ደርሷል፡፡

Read 10351 times