“ምነል-ዐይዲን’’
(እንኳን አደረሰህ)
“ሚነል ፋኢዚን’’
(እንኳን ድል አደረክ) ይባባላል።
ለመንፈሳዊ ግዴታዎች ዋስትና በመስጠት ግዴታውን በፍጹምነት የፈፀመ ከሆነና እንዲሁም ከኃጢአት፣ ከፍርሐት፣ ከርካሽ ጠባይና ከብልግና፣ ከምቀኝነትና ከክፋት፣ ከውርደትና ከሌሎችም የተገዢነት (ባርነት) ምክንያት ሁሉ በመላቀቁና በተግባር ድል በማድረጉ፣ የበዓሉ ቀን የድሉ ቀን ስለሆነ “ሚነፋ-ፋኢዚን’’ ‘እንኳን ድል አደረክ’ ይባላል።
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፤“ዒዱ-ል ሙባረክ’’
Published in
ጥበብ