Saturday, 07 July 2012 11:22

“ያልተከፈለበት” ፊልም ሰኞ ይመረቃል

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

ሜሮን ጌትነት ደርሳው ከቶማስ በየነ እና ዮሐንስ ገብረአብ ጋር ያዘጋጁት “ያልተከፈለበት” የ98 ደቂቃ ሮማንቲክ ድራማ ፊልም፤ ሰኞ ምሽት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር አዳራሽ ይመረቃል፡፡ ትዳርና ተግዳሮቱ ላይ በተሰራው ፊልም ላይ ሕሊና ሲሳይ፣ ሰሎሞን ቦጋለ፣ ሜሮን ጌትነት እና ሌሎች ተውነውበታል፡፡

Read 1046 times