Saturday, 07 July 2012 11:17

“ብራና አሳታሚ” ዛሬ መፃሕፍት ያስመርቃል

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

የቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ እህት ኩባንያ የሆነው “ብራና አሳታሚ” ያሳተማቸውን ሰባት መፃሕፍት ዛሬ እንደሚያስመርቅ አስታወቀ፡፡ የአሳታሚ ድርጅቱ የአርትኦት ክፍል ሃላፊ አቶ ባየልኝ አያሌው ለዝግጅት ክፍላችን እንደገለፁት፤  ከመፃሕፍቱ መካከል በሶማሊኛ የተፃፉ የልጆች መፃሕፍት ይገኙበታል፡፡ አድራሻውን ቦሌ ፍላሚንጐ እና ለገሃር አካባቢ በሚገኘው ጐማ ቁጠባ ያደረገው አሳታሚ፤ ዛሬ ከጧቱ ሦስት ሰዓት መፃሕፍቱን በሂልተን ሲያስመርቅ በሕትመት ችግሮችና መፍትሔዎች ዙሪያ ውይይት እንደሚደረግ ይታወቃል፡፡

 

 

Read 1181 times Last modified on Saturday, 07 July 2012 11:22