Saturday, 30 June 2012 12:41

“ጉዲፈቻ” እና “አባይና ትውፊቱ” ይታያሉ

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትያትር ጥበባት ትምህርት ቤት ተማሪዎች፤ በኦሮሞ ሕዝብ ትውፊት ላይ የተመሰረተ “ጉዲፈቻ” የተሰኘ ትያትር ትናንት ማምሻውን አሳዩ፡፡ አምስት ኪሎ በሚገኘው የትያትር ጥበባት አዳራሽ ለተመልካች የቀረበው ትያትር በጥናት ላይ ተመስርቶ የተሰራ ነው፡፡ በተመሳሳይ ጥናት ላይ የተመሰረተው “አባይና ትውፊቱ” ትያትርም በተማሪዎቹ በተመሳሳይ ስፍራ ለተመልካች ቀርቧል፡፡

Read 871 times Last modified on Saturday, 30 June 2012 12:43