Saturday, 28 December 2019 14:05

“ፍቅርና ጊዜ” ቁ.2 የግጥም መጽሐፍ ለንባብ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

     በ2006 ዓ.ም ለንባብ የበቃው ፍቅርና ጊዜ ቁጥር 1 ተከታይ የሆነውና “ፍቅርና ጊዜ” ቁ.2 ተብሎ የሰናዳው የግጥም መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መጽሐፉ ገጣሚ አንድነት ግርማ በማህበራዊ፣ ወቅታዊ፣ ፖለቲካዊና የፍቅር ጉዳዮች ዙሪያ ያያቸውን የታዘባቸውን እና ስሜቱን በግጥም የገለፀበት ነውም ተብሏል፡፡
ከ65 በላይ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች የሚያጠነጥኑ ግጥሞችን የያዘው መጽሐፉ በ67 ገጽ ተቀንብቦ በ50 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡


Read 1328 times