“የባለቅኔ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ሥራዎች - ግለ ሀሳብ” የሚል ውይይት እንደሚካሄድ ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት በአምስት ኪሎው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚካሄደውን ስብሰባ መነሻ ሃሳብ በማቅረብ የሚመሩት አርኪቴክት ሚካኤል ሽፈራው ናቸው፡፡