Saturday, 23 June 2012 08:24

በፀጋዬ ገብረመድህን ሥራዎች ላይ ውይይት ይደረጋል

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

“የባለቅኔ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ሥራዎች  - ግለ ሀሳብ” የሚል ውይይት እንደሚካሄድ ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት በአምስት ኪሎው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚካሄደውን ስብሰባ መነሻ ሃሳብ በማቅረብ የሚመሩት አርኪቴክት ሚካኤል ሽፈራው ናቸው፡፡

Read 846 times