Print this page
Saturday, 23 June 2012 08:24

“የዓለም የሙዚቃ ቀን” ተከበረ

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

ላለፉት 30 ዓመታት በዓለም አቀፍ ደረጃ ሲከበር የቆየውን “የሙዚቃ ቀን” ኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ ዘንድሮ አከበረች፡፡ ከትናንት ወዲያ ማታ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት በተከበረው የሙዚቃ ቀን፤ የአንጋፋው ሙዚቀኛ መርአዊ ስጦታ እና የሳክስፎኒስት ጌታቸው መኩሪያ ሥራዎች የተዘከሩ ሲሆን እውቁ ክላሲካል ፒያኒስት ግርማ ይፍራሸዋ ሙዚቃ አቅርቧል፡፡

የዓለም ሙዚቃ ቀንን በማስመልከት የተዘጋጀ መፅሔት በነፃ እንደታደለ ታውቋል፡፡

 

 

Read 1064 times Last modified on Saturday, 23 June 2012 08:28