የ34 ዓመቱ ሶማሊያዊ ገጣሚና ሙዚቀኛ በሙሉ ስሙ ኬይናን አብዲ ዋርሴሜ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ከወር በኋላ ለገበያ የሚያበቃውን አዲስ አልበሙን‹ካንትሪ፤ ጎድ ኦር ዘ ገርል› ብሎ ሰይሞታል፡፡ በዚህ አዲስ የካናን አልበም ላይ ናስ ሞስ ዴፍ፤ ኔሊ ፎርታዶና ዊልአይአም አብረው ሰርተዋል፡፡
ካናን ከጦርነት ጠበሳ ይልቅ በልብ ውስጥ ያለ ትኩሳትን መዝፈን እፈልጋለሁ ሲል ለሲኤን ኤን ተናገረ፡፡ አስቀድሞ በእርስ በእርስ ጦርነት ስለታመሰችው ሶማሊያ እና ስለስደት ህይወቱ አብዝቶ ይዘፍን የነበረው ከናን ከወር በኋላ በሚወጣ አዲስ አልበሙ በግሉ ህይወቱ እና የፍቅር ሁኔታው ላይ የሚያተኩሩ ዘፈኖችን እንደሰራ ታውቋል፡፡