Saturday, 16 June 2012 12:52

ባለሀብቶች ፊልም ላይ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ተጠየቁ

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

ትናንት ምሽት ቦሌ በሚገኘው ኩሪፍቱ ዲፕሎማት ላውንጅ በተካሄደ ስብሰባ ላይ ባለሀብቶች በፊልም ላይ መዋዕለ ንዋያቸውን አፍስሰው ተጠቃሚ በመሆን ለጥበቡ እድገት የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲያደርጉ ተጠየቁ፡፡ ስብሰባውን ያዘጋጀው በመጪው አዲስ አመት “Colours of the Nile” ዓለም አቀፍ ፊልም አውደርዕይ የሚያቀርበው ብሉናይል ፊልም እና ቴሌቪዥን አካዳሚ ሲሆን በስብሰባው ላይ ከባለሀብቶች በተጨማሪ ዓለም አቀፍ የፊልም ባለሙያዎች ተገኝተዋል፡፡

 

 

 

Read 749 times Last modified on Saturday, 16 June 2012 12:57