Saturday, 26 October 2019 11:48

‹‹የኢትዮጵያ ተጠሪ ማን ነው›› መጽሐፍ ለንባብ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(4 votes)

 በደራሲ ደረጀ ይመርና ተስፋዬ ሽብሩ የተዘጋጀው ‹‹የኢትዮጵያ ተጠሪ ማን ነው›› የተሰኘው መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መጽሐፉ ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌና ሌሎችም ምሁራን በተለያየ ጊዜ ያቀረቧቸውን መጣጥፎችና የሌሎችም ለአገራቸው ቅን አሳቢ ልሂቃን ጥልቅና ድንቅ መጣጥፎች መጪው ትውልድ
እንዲማርባቸው ተሰባስበው የተሰነዱበት ነው ተብሏል፡፡ በ54 ምዕራፎች ተከፋፍሎ በ318 ገፆች የተቀነበበው መጽሐፉ፤ በ200 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 8843 times