Saturday, 26 October 2019 11:48

‹‹የሕይወት መንገድ›› ተመረቀ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

 የደራሲ ብርሃኑ ደጀኔ ሁለተኛ ሥራ የሆነው ‹‹የሕይወት መንገድ›› የተሰኘው መጽሐፍ ትላንት ምሽት በገነት ሆቴል ተመረቀ፡፡ መጽሐፉ በእውነተኛ ታሪክ ቀመስ ጉዳዮች ላይ የተመሰረቱ በርካታ ርዕሰ ጉዳዮችን የሚዳስስ ሲሆን በ103 ገፆች ተቀንብቦ፤ በ89 ብር ከ90 ሳንቲም ለገበያ ቀርቧል፡፡ ደራሲው ከዚህ ቀደም ‹‹የእምዬ ውለታ በራስ ዕይታ›› የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ ማብቃቱ ይታወሳል፡፡

Read 8643 times