Saturday, 26 October 2019 11:33

በዕውቀቱ ተመራማሪ ኃይለ መለኮት ሕይወትና ስራ ዙሪያ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

 ሚዩዚክ ሜይ ዴይ ኢትዮጵያ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር፣ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በቅርቡ በሞት በተለየው እውቁ የቅርስ ተመራማሪ ኃይለ መለኮት አግዘው ሕይወትና ሥራ ዙሪያ ውይይት ይካሂዳል፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት እውቁ ጋዜጠኛና የአሃዱ ሬዲዮ ስራ አስኪያጅ አቶ ጥበቡ በለጠ ሲሆኑ በውይይቱ ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት ያለው ሁሉ እንዲታደም ሚዩዚክ ሜይዴይ ጋብዟል፡

Read 8316 times