Saturday, 05 October 2019 00:00

‹‹ዳኝነት ከጥንት እስከ ዛሬ›› ለገበያ ቀረበ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

በደራሲ ግርማ ስላሴ አርአያ የተዘጋጀውና በአገራችን የዳኝነት ታሪክ ጥንታዊ፣ ሀገረሰባዊና ዘመናዊ ሂደት ላይ ጥልቅ ፍተሻ የሚያደርገው ‹‹ዳኝነት ከጥንት እስከ ዛሬ” የተሰኘ መጽሐፍ› ለገበያ ቀረበ፡፡ መጽሐፉ በዋናነት የአገራችን ባህላዊ የዳኝነት ሥርዓትም ሆነ ዘመናዊው ዳኝነት ከጥንት እስካሁን፣ ከአጀማመሩ ዛሬ
እስከደረሰበት ሂደት ያለውን ሁኔታ፤ በተለያዩ መረጃዎች እያስደገፈ ይተነትናል ተብሏል፡፡ በ180 ገፆች የተቀነበበው መጽሐፉ፤ በ70 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 9849 times