ሚስት፡- አዲሱ ጎረቤታችን፣ ሁልጊዜ ወደ ሥራው ሲሄድ፣ ሚስቱን ይስማታል፡፡ አንተስ ለምን እንደዛ አታደርግም?
ባል፡- እንዴት? ጭራሽ አላውቃትም እኮ!
* * * * * *
ሚስት፡- ውዴ፤ ያንን ጣጤ ታየዋለህ?--- ባል፡- እ --- ማነው እሱ?
ሚስት፡- የዛሬ 10 ዓመት ካልተጋባን ብሎኝ፣
ዞር በል ያልኩት ሰው ነው፡፡
ባል፡- ለዚህ ነዋ እስከ ዛሬ በደስታ የሚጠጣው!
Published in
ጥበብ