Saturday, 09 June 2012 10:43

በ”ፍቅር እስከ መቃብር” ላይ የተጠናው ጥናት ለውይይት ይቀርባል

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

የሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የመፃህፍት ንባብ እና የውይይት ክበብ “ታሪካዊ እውነት፣ እምነትና ትንቢት በፍቅር እስከ መቃበር መፅሐፍ” የተሰኘ የጥናት ፅሁፍ ለውይይት እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚካሄደውን ውይይት የሚመሩት አጥኚው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሥነ ጥበባትና ዲዛይን ትምህርት ቤት የሥነ ጥበብ እና የታሪክ መምህር የሆኑት አቶ አበባው አያሌው ናቸው፡፡

Read 1423 times