Saturday, 03 August 2019 14:14

‹‹የስምዖን የሕይወት ጎዳና›› መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)


           በእጅጉ የመጽሐፍ ወዳጅ የነበረውና ከወጣትነት እስከ አዛውነትነት በመጻሕፍት ባህር ሲዋኝ ኖሯል በሚባልለት ስምዖን ተክለሃይማኖት አዝብጤ እውነተኛ የሕይወት ታሪክ ላይ የሚያጠነጥነው “የስምኦን የሕይወት ጐዳና” የተሰኘው መጽሐፍ… በደራሲ ገብረክርስቶስ ኃይለሥላሴ ተዘጋጅቶ ሰሞኑን ገበያ ላይ ዋለ፡።
መጽሐፉ ስምኦን ተክለ ሃይማኖት ለመጽሐፍ ወዳጅነት ያበቃውን፣ በማንበብ ያዳበረውንና በአጠቃላይ ልምድና ሕይወቱን የሚያስቃኝ ነው ተብሏል፡፡ በ166 ገፆች የተቀነበበው መጽሐፉ፤ በ65 ብር እንደሚሸጥ ታውቋል፡፡

Read 426 times