Print this page
Saturday, 06 July 2019 14:09

“ውስጠት” የግጥም መድበል ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)


        እናት የማስታወቂያ ድርጅት ከጎተ ኢንስቲትዩትና ከወመዘክር ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ “ውስጠት” በተሰኘው የአንጋፋው ገጣሚ ሰይፉ መታፈሪያ ፍሬው የግጥም መድበል ላይ ውይይት ይካሄዳል፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት አቶ ሰለሞን ወርቁ ሲሆኑ ፍላጎት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ እናት የማስታወቂያ ድርጅት ጋብዟል፡፡

Read 1021 times