Saturday, 02 June 2012 10:47

“ፍለጋ” የግጥምና የወግ መድበል ለገበያ ቀረበ

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

በዓለማየሁ ታዬ (ኢንሹ) የተደረሰውና “ፍለጋ” የተሰኘው አዲስ የወጐችና የግጥሞች መድበል ትላንት ለንባብ ገበያ ቀረበ፡፡ መጽሐፉ 76 ግጥሞችንና ሦስት ወጐችን ያካተተ ሲሆን፤ የተለያዩ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ይዳስሳል፡፡ በ131 ገፆች የተጠናቀረው መጽሐፉ፤ በጃፋር መጻሕፍት መደብር አከፋፋይነት በ20 ብር እየተሸጠ ነው፡፡

 

 

Read 769 times Last modified on Saturday, 02 June 2012 10:49