Saturday, 13 April 2019 13:54

“ከጦቢያ ዘመን ተሻጋሪ መጣጥፎች” ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር በሀሰን ኡመር አብደላ “ከጦቢያ ዘመን ተሻጋሪ መጣጥፎች” መፅሀፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ - መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ (ወመዘክር) ውይይት ይካሄዳል፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት በደብረብርሃን  ዩኒቨርሲቲ የሶሲዮሎጂ መምህር የሆኑት አቶ ኢሳያስ ውብሸት ሲሆኑ መድረኩ በሰለሞን ተሰማ ጂ. እንደሚመራ የገለፀው ሚዩዚክ ሜይዴይ፤ ፍላጎት ያለው በውይይቱ እንዲሳተፍ ጋብዟል፡፡

Read 3573 times