Saturday, 06 April 2019 15:58

4ኛ ብሌን የኪነ ጥበብ ምሽት

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(2 votes)

 የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ያዘጋጀው 4ኛው ብሌን የኪነ ጥበብ ምሽት “ዝክረ የኢትዮጵያ ጀግኖች”
 በሚል መሪ ቃል ማክሰኞ ሚያዝያ 1 ቀን 2011 ዓ.ም ከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ቴአያትር ይካሄዳል፡፡
 በዚህ በ4ኛ ጊዜ በሚካሄደው የኪነ ጥበብ ምሽት ላይ
* ደ/ር በድሉ ዋቅጅራ
* ተስፋዬ ማሞ
* ረ/ፕሮፌሰር አህመድ ዘካሪያ
* ጄነራል ተስፋዬ ኃ/ማርያም
* አበረ አዳሙ
* እንዳለጌታ ከበደ
* አንዱአለም አባተ
* ዋሲሁን በላይ
* ረድኤት ተረፈ
* ትዕግስት ሲሳይ ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ፡፡
በዚህ የጥበብ ድግስ ላይ መታደም የሚሹ መግቢያ
በነፃ ነው ተብሏል፡፡
አዘጋጅ ፡-የኢትዮጲያ ደራሲያን ማህበር

Read 5903 times