Saturday, 26 May 2012 12:52

“የብዕር ስም” ትያትር ማክሰኞ ይመረቃል

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

አለማየሁ ታደሰ ደርሶ ያዘጋጀው “የብዕር ስም” ትያትር ማክሰኞ ከምሽቱ 11 ሰዓት በአዲስ አበባ ትያትርና ባህል አዳራሽ ይመረቃል፡፡ ጄአዲ የኪነጥበብ ፕሮሞሽን እና ትያትር ኢንተርፕራይዝ ባቀረበው ሳታየር ኮሜዲ ትያትር አበበ ተምትም፣ አለማየሁ ታደሰ፣ ባዩሽ አለማየሁ፣ ፍቃዱ ከበደ ፣አዳነች ወልደገብርኤልና ማርታ ጌታቸው ይተውኑበታል፡፡    ፕሮሞሽን እና ትያትር ኢንተርፕራይዙ ባሁኑ ሰዓት ቅዳሜ የሚታየውንና ለአምስት አመታት እየታየ ያለውን “ፍሬሽ ማን” ትያትር እንዳዘጋጀ ይታወቃል፡፡

 

 

Read 875 times Last modified on Saturday, 26 May 2012 12:57