Saturday, 26 May 2012 12:45

“ልንለያይ” ፊልም ዛሬ ይመረቃል

Written by  ግሩም ሠይፉ
Rate this item
(1 Vote)

በፅኑ ገ/ሚካኤል ተደርሶ የተዘጋጀውና “ልንለያይ” የተባለው አዲስ ፊልም ዛሬ በሴባስቶፖል ሲኒማ ይመረቃል፡፡ከ500 ሺህ ብር በላይ ወጪ እንደሆነበት የተነገረለትና 1፡20 ደቂቃ የሚፈጀው ፊልሙ በፅኑ ፊልም ፕሮዳክሽን የተሰራ ሲሆን በትናንትናው ዕለት በኤድናሞልና በሌሎች ሲኒማ ቤቶች ተመርቋል፡፡ በዛሬው ዕለት ደግሞ ፊልሙ በሴባስቶፖል ሲኒማ እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡፡

 

 

Read 887 times Last modified on Saturday, 26 May 2012 12:49